ወደ ቻንዲጋር ዩኒቨርስቲ የመጣሁት በማንዶ ኮንሰልታንሲ አማካኝነት ነው፡፡ እና ይሄ ትምህርት ቤት በጣም ጥሩ ነው፣ passion ላለው እና መማር ለሚፈልግ ሰው በጣም recommend የማደርገው ትምህርት ቤት ነው፡፡ ካሉት facilities በተጨማሪ ከሌሎችህ worldwide organisations ጋር ያለው ገነኙነት እና connection እና partnership በጣም ተማሪዎችን ለመርዳት የሚጠር ትምህርት ቤት ነው፡፡ ለምሳሌ እኔ አሁን በራሴ field ሳወራ computer science and business system ከተለያዩ ከተለቅ organisations ለምሳሌ ከmicrosoft, IBM, Google ከመሳሰሉት ጋር partnership አለው እና ከነዚህ ጋር partnership በመፍጠር የተለያዩ ላቦችን አዘጋጅቷል፡፡ ለምሳሌ በ computer science ዙሪያ የተለያዩ specialisations አሉ እንደ ፍላጎታችን ማለት ነው፡፡ ለምሳሌ እኔ businessbuisness system ነው specialise የማረገው፡፡ Artificial intelligence and machine learning, Big data, Internet of things አለ እና ተማሪ በፈለገው field እና specialisation እንዲአረግ የተመቻቹ labs አሉ እና ይሄ ሁሉም ለዚህ specialisations ደሞ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶችህ ጋር ወይም organisations ጋር partnership ስላለው የ ትምህርት ቤቱን certificate በቻ ሳይሆን በተጨማሪም ለምሳሌ AI ML የመረጠ ሰው የIBM certificate የሚያገኝበትን እድል ያመቻቸ ትምህርት ቤት ነው፡፡ እና ከዚህ በተጨማሪ ደሞ ይሄ ትምህርት ቤት ከህንድ ካሉት private universities በ QS Asia በተሰጠው ሁለተኛ ላይ የሚገኝ ትምህርት ቤት እና ይሄ የሚያሳየው ምን አይነት ጥሩ ትምህርት ቤት እንደሆነ እና ሰው መቶ እዚህ ቢማር beneficialbenificial እንደሆነ ማየት ይቻላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ዌብሳይቱ ውስጥ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ፡፡
እዚህ የመታሁት በማንዶ ኮንሰልታንሲ ነው ለሱም በጣም አመሰግናለሁ፡፡ አሁን እየተማርኩ ያለሁት ቻንዲጋር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ Aerospace Engineering ነው፡፡ እንደምናቀው Aerospace Engineering ኢትዮጲያ ውስጥ አይሰጥም፡፡ ማለት በጣም አሪፍ እድል ነው ማለት ነው፡፡ ቻንዲጋር ዩኒቨርሲቲ June 10, 2012 የተመሰረተ ዩኒቨርሲቲ ነው፡፡አሁን ባለው በ 2023 በ QS Asia Ranking ሁለተኛ private University ነው ህንድ ዉስጥ ካሉት ማለት ነው፡፡ የሄም ያደረገው ዋነኛው ምክኒያት researchreserch based መሁኑ ከዛም በተጨማሪ ከትልልቅ አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ያለው ግንኙነት እንደ Google, IBM; ወደ aerospace engineering ስንመጣ ደሞ Airbus India, Boeing India, RollsRollce Royce ጋር እንዲሁም ሌሎችህ ትልልቅ አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር ያለው ግንኙነት በጣም አሪፍ እና Direct መሆኑ ነው፡፡ ይሄም የሚጠክመው እንደኛ ላሉ International ተማሪዎች እንዲሁም ደሞ ከ ኢትዮጲያ ለሚመጡ ተማሪዎች በተጨማሪ ፊልዱ ኢትዮጲያ ውስጥ ለማያገኝ ተማሪዎች በጣም ትልቅ እድል ነው ማለት ነው፡፡ ከዚህ Nationally እና Internationally accredited ከሆነ ዩኒቨርሲቲ ተመርቆ መውጣት ማለት ወደ ሰራው አለም ስንገባ ያለንን ተቀባይነት የጎላ ያደርገዋል ማለት ነው፡፡ ለዚህም እኔ Recommend አደርግላችኋለው፡፡ በተለይ እዚህ ትምህርት ቤት ዉስጥ በጣም ትልልቅ እኛ የማናቃችው በዲግሪም ሆነ በማስተርስ የሰጣሉ ብለን የማጠብቃችው fields ትምህርት ቤቱ ይሰጣል፡፡ ለዚህም recommend አረገዋለሁ፡፡
I don’t know where to start, yet I knew instantly that being part of Asti was a blessing. At first, I felt like any other freshman, anxious toward entering the University’s atmosphere, yet the anxiety soon faded away and I adapted quickly. I will never forget mando consultancy whom I always thought of as my family. When I reflect on being an asti student, I conclude that the experience enabled me to communicate better, learn more and grow stronger, not just academically.I believe that after my graduation, I will have many opportunities to achieve my professional goals and build up an outstanding career with my education. Thank you mando for making my educational journey.
They have helped me apply for the school directly, and also they've helped me acquire 20% of scholarship from the school to study at the University of Canberra. Also, they've helped me arrange my student health cover and also my accommodation for my schooling. Besides that and the most important thing is they've helped me launch a successful visa application. The second question is, were you satisfied with the provided services? Yes, I am. Would you recommend our services and why? Yes, I would recommend it because really for me, even though it was my first time using an agent to launch my application and also to apply for my student visa, they have really helped me and also given me information, right-hand information, updated information here and now or from time to time, which I'm really thankful for because it's all about information and keeping updated with all the information that are in the Australian and also on my side as an Ethiopian student studying abroad, especially in Australia, where there is high-quality education and also so many opportunities to grasp and also to grow my career as an HR professional.So yes, that's all. Thank you for your time.